የሀያ ዘጠኝ አመት ኒጄርያዊቷ ሚያና ናሳን ተቀላቀለች

ሙሉ ስሟ ዶክተር ፈዲጂ ዙዋና ሚያና ስሆን ተወልዳ የደገችው በኒጄር ዚንደር ውስጥ ነው። በትምህርት ጉዞዎ ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት አንዳንድ ክፍሎችን ዘላለች። የሁለተኛ ደረጃ ድግሪ የያዘችው ገና በ16 አመቷ ነበር። ታድያ ሁሌም እንደምትለው

የአማርኛ ታይምስን ማስተዋወቅ

ይህ የአማርኛ ታይምስ ነው – የፊዚክስ እና የሳይንስ ዜናዎችን በአማርኛ የምናጋራበት ፡፡የአማርኛ ታይምስ የፊዚክስ ታይምስ ቅርንጫፍ ነው ፡፡ Introducing The Amharic Times This is The Amharic Times – where we will share