በዘንድሮ ሃያ ሃያ በፊዚክስ የኖቤል ተሸላሚዎች

የኖቤል ሽልማት እ.ኤ.አ ከ 1901 በኬምስትሪ ፣ በፊዚክስ ፣ በፊዚዮሎጂ ፣ በሜዲስን ፣ በሌክቸረር ፣ በሰላም እና በኢኮናሚክስ  ዘረፍ ለይ አመርቂ ስራ ለሰሩ በያመቱ ይሰጣል ። ለመጀመሪያ ጊዜ በፊዚክስ  የኖቤል ተሸላሚ የሆነው ጀርመናዊው ዊልሄልም ኮናርድ ሮንቴን ሲሆን ኤክስሬን ተመራምሮ ስላገኘ አሸናፊ ሆኗል ። ታዲያ በአሁኑ 2020  በፊዚክስ የኖቤል ተሸላሚዎች ሳስት ተመራማሪዎች ናቸው ። ሳስቱም ተሸላሚዎች በብላክ ሆል በደረጉት ምርምር ነው ለሽልማት የበቁት። እነዚህም ተመራማሪዎች ሮገረ ፔንሮስ ከብርቴን ፣ ሬንሐርድ ጌንዚል ከጀርምን ና አንዲሪያ ጌሔዝ ከዩናይትድ እስቴት ናቸው።

የመጀመሪያው የ 89 አመቱ ፔንሮስ ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ፤ 1/2 ወይም የሽልማቱን ግማሽ (50%) የህል የወሰደው በ 1964 የአልበረት አይንስታይን ንን በፊዚክስ ሀግ የጊዜ የቦታ እና የእንቅስቃሴ ፅንሰ ሀሳብ ወይም “ቲዬሪ ኦፍ ሪሌቲቪቲ” በሒሳባዊ ስሌት በመጠቀም የብላክ ሆል  አፈጣጠር ስላ ሳየ ነው ። የቀሩት ጌንዚል የሽልማቱን 25% እና ጌሔዝ በተመሳሳይ የሽልማቱን 25% ተሸልመዋል ። ሁለቱም ያሸለማቸው ሰራ በምረምረ በኛ ጋላክሲ መሀል ለይ የለውን ብላክ ሆል በማግኘታቸው ነው ።

ብላክ ሆል” በ ጋላክሲዎች መሀል የሚገኝ ሲሆን የላችው ስበት ማንኛውንም ነገረ ወደ ራሳቸው የሰባሉ ብርሀንንም ጭምር ማለት ነው ፤ ይህ ደግሞ የኛ ሳዓትን እንዲዘገይና አልፎም እኒዲቆም ያደርጓል ። ከሚሊየኖች የሚበልጡ ኮኮቦች በ አንድ ጋላክሲ ስር የታቀፉትም በዚህ ምክኒየት ነው ። የ 68 አመቱ ሬንሐርድ ጌንዚል ከ ጀርመን ማክስ ፖላንክ ኢኒስቲቱት ፣ ከ ዮናይትድ እስቴት ሎስ አንጀለስ ካሊፎርንያ ዩኒቨርሲቲ ብሪክሊይ እንዲሁም የ 55 አመቷ አንድሪያ ኔሄዝ ከ ሎሳንጅለስ ካሊፎሪኒያ ዩኒቨርሲቲ የ ኖቤል ሽልማት ባሸነፉበት ወቅት “እንሱ ይህን ሽልማት ያሸነፉት ምክኒያት ብላክ ሆሎ የሚባለው ነገር ፅንሰ ሀሳብ ብቻ እደለሆነ እና አውነታኛ አደሆኑና ህዋ ለይ በሉ ጋላክሲዮች መሀል እና “ሚሊኪ ዌይ ” (የጋላክሲዎች የፀሀይ አና የተላያዩ ኳክብት ውጤጥ) ውስጥም እንደሚገኝ ስላ ሳዩ ነው” ሲል በኮሎቢያ የኒቨረሲቲ የቲዮሮቲካል ፊዚሲስት እና ማቲማቲሺያኑ ብሬን ግሪኒ ገልፁዋል ።

በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የማቲማቲካል ፊዚሲስት የሆነው ፔንሮስ ከኣሶሼትድ ፖሬስ ጋር በደረገው ቃለምልልስ “ሰዎች ስለ ብላክ ሆል ይደነቃሉ ምክኒያቱም  በሃሳብ ደረጃ ህዎ ላይ ትልቅ ነገር ሆኖ ሁሉንም ነገር ወደ ውስጥ የሚውጠው ነገር መኖሩ መጥፎ እድል ነው ። የኛ ጋላክሲ እና በጋላክሲችን ዙሪያ የሚገኙ የተላያዩ ጋላክሲዎች በአንዴ ፍፁም ትልቅ በሆነ ብላክ ሆል ሊዋጡ ይችላሉ ፤ ይህ እድል ነው ግን ብዙ ጊዜ የሚፈጅ አይደለም ሆኖም ብዙ ልንጨነቅበት አይገባም።”ብሎ ተኔግሯል ።

 ፔንሮስ ሽልማቱን በገኘበት ጊዜ ብሪታኒያዊው “አስትሮኖመር”  (ስለ ኳክብት የሚያጠና) ማርቲን ሬስ ” ፔንሮስ የሪለቲቪት ፅንሰ ሀሳብ ከ 1960 ጀምሮ ደግሞ እዲያነሰራራና ከ እስቴፈን ሆኪንግ ጋር ሰያነሳዊ ምርምር በ “ቢንግ በንግ” አና በ “ቲዮሪ ኦፈ ሪሊትፊቲ”  ላይ ጥልቅ ጥናት አድረገዎል” ብሏዎል ። በተጨማሪም ” ፔንሮስ እና ሆኪንግ ከማንም በይበልጥ ከአንስታይን በኃሏ ሁለቱ ብቻ ናቸው የኛን የግራፊቲን (በፊዚክስ ህግ የማሬት ስህበት) ያለንን ውቀት ለማሳደግ የሰሩት” ነገረ ግን “በሚያሰዝን ሁኔታ ይህ ሽለማት  ሆኪንግም የሽለማቱ ተካፍይ እንደይሆን በጣም ዘግይቷልየው (እንደሚጠወቀው እስቴፈን ሆኪንግ እ.ኤ.አ 2018 ከዚህ አለም በሞት ተለይታል) ” ሲል ብሪታኒያዊው አስትሮኖመር ማርቲን ሬስ ገልፃል ።

“ሆኪንግ በሂወት ኖሮ ሽልማቱን ቢከፈፈል ኖሮ ምንም ጥርጥር የለውም ነበር ። ምክኒያቱም በዚህ ዘርፍ ላይ ከማንም በላይ ትልቅ ስራና ምርምር ስላደርገ ነው ። ” ይህን ያለው ደግሞ በኒዮርክ ዩኒቨርሲቲ ” አስትሮፊዚሲስቱ” (የሰነ ፈለግ ተመራማሪው) ግሌኒስ ፍራር ነው ። ሌላዎ ደግሞ አራተኛዋ ሴት  በፊዚክስ የኖቤል ተሸላሚዎ አንዲሪያ ጌሔዝ ስለ ምርምሯ ብላክ ሆል እና ስለ ሳይንስ ስተገልፅ ” ብላክ ሆልን ለመረዳት በጣም የከብዳል ለዚህም ነው ብዙ ክርክር የሚበዛበት ። ሽላማቱን ከወሰደች በኅላም ስለ ሳይንስ ስትጠልፅ “እኔ ሳይንስን ልከ እንደ ትልቅ ፣ ከበድ እንቆቅልሽ ነው ማየው ” ብላለች ።

በአጠቃለይ የኖቤል ሽልማት ዳይናሜት ተመራምሮ ከገኘው አልፍሬድ ናቤል ጀምሮ መስጠት ከተጀመረ ወደ 124 አመት አልፎታል ። ታዲያ ከ 1901 ጀምሮ ለፊዚሲስቶች እና በሌላ የስራ ዘርፍ  መስጠት ተጀምሮዎል ። በዘንድሮ ደግሞ በፊዚክስ ሳስት ተመራማሪዎች ናቸው ፤ እነሱም ሮገረ ፔንሮስ ከብርቴን ፣ ሬንሐርድ ጌንዚል ከጀርምን ና አንዲሪያ ጌሔዝ ከዩናይትድ እስቴት ናቸው ። ሁለቱ ወንዳች ሲሆን አንዷ ደግሞ ሴት ነች ። ሳስቱም ተመራማሪዎች የኖቤል ሽለማት ያሸነፉት በብላክ ሆል በደረጉት ጥልቅ ምርምር ነው ። ሁሌም እነደሚደረገውም ለኖቤል ተሸላሚዎች የወርቅ ሜዳሊያና ከአንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ ይሽለማሉ ።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *