ኢትዮጵያ ሁለተኛዎን ሳተላይት አመጠቀች

The first new NASA Earth science mission of 2014 is the Global Precipitation Measurement (GPM) Core Observatory, a joint international project with the Japan Aerospace Exploration Agency (JAXA). Launch is scheduled for Feb. 27 from Japan. Image Credit: NASA

ልክ የዛሬ አመት ታህሳስ ወር ላይ ነበረ ኢትዮጵያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢቲ-አር-ኤስ-ኤስ-1 (ETRSS-1) የተባለውን ሳተላይት ወደ ምህዋርዎ ያመጠቀችው፡፡ ወደ ሃያ አንድ የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን የተሳትፈውበት አና 70 ኪ.ግ የሚመዝን ሲሆን ወደ 6 ሚሊዮን ዶላር ወጪም ተደርጎበትል፡፡ ኢት-አር-ኤስ-ኤስ-1 ከመጠቀበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ጥቅሞች እያስገኘ ይገኛል፡፡ ሳተላይቱ የሚልከውን መረጃ የሚቆጣጠሩት ደግሞ የእንጦጦ የምርምር ማዕከል ቡድን ናቸው፡፡ ባሳለፍነው ማክሰኞ… Continue reading ኢትዮጵያ ሁለተኛዎን ሳተላይት አመጠቀች