ቪዲዮ-አፖሎ 11 የጨረቃ መራመጃ ሞንቴጅ

አፖሎ 11 እ.ኤ.አ. ሐምሌ 20 ቀን 1969 በጠፈር ተመራማሪዎች ኒል አርምስትሮንግ ፣ ኤድዊን “ቡዝ” አልድሪን እና ማይክል ኮሊንስ በናሳ በጨረቃ ላይ ያረፈ የመጀመሪያው የመርከብ ተልዕኮ ነበር ፡፡

Published
Categorized as ዜና

የሀያ ዘጠኝ አመት ኒጄርያዊቷ ሚያና ናሳን ተቀላቀለች

ሙሉ ስሟ ዶክተር ፈዲጂ ዙዋና ሚያና ስሆን ተወልዳ የደገችው በኒጄር ዚንደር ውስጥ ነው። በትምህርት ጉዞዎ ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት አንዳንድ ክፍሎችን ዘላለች። የሁለተኛ ደረጃ ድግሪ የያዘችው ገና በ16 አመቷ ነበር። ታድያ ሁሌም እንደምትለው ለዚህ ደረጃ ደርስኩት “ወላጃቼ ሁሌም በጥናጤ ይደግፉኛል በተጨማሪም ከልጅነቴ ጀምሮ ከጎኔ ያሉት ሰዎች ያበረተቱኛል” ስትል ትገልፃለች ። በዮኒቨርሲት ለማጥናት የወሰናችሁ ሃይድሮሎጂ ሲሆን ምክኒያቱ… Continue reading የሀያ ዘጠኝ አመት ኒጄርያዊቷ ሚያና ናሳን ተቀላቀለች

Published
Categorized as ዜና

በዘንድሮ ሃያ ሃያ በፊዚክስ የኖቤል ተሸላሚዎች

የኖቤል ሽልማት እ.ኤ.አ ከ 1901 በኬምስትሪ ፣ በፊዚክስ ፣ በፊዚዮሎጂ ፣ በሜዲስን ፣ በሌክቸረር ፣ በሰላም እና በኢኮናሚክስ  ዘረፍ ለይ አመርቂ ስራ ለሰሩ በያመቱ ይሰጣል ። ለመጀመሪያ ጊዜ በፊዚክስ  የኖቤል ተሸላሚ የሆነው ጀርመናዊው ዊልሄልም ኮናርድ ሮንቴን ሲሆን ኤክስሬን ተመራምሮ ስላገኘ አሸናፊ ሆኗል ። ታዲያ በአሁኑ 2020  በፊዚክስ የኖቤል ተሸላሚዎች ሳስት ተመራማሪዎች ናቸው ። ሳስቱም ተሸላሚዎች… Continue reading በዘንድሮ ሃያ ሃያ በፊዚክስ የኖቤል ተሸላሚዎች

Published
Categorized as ዜና

የአማርኛ ታይምስን ማስተዋወቅ

ይህ የአማርኛ ታይምስ ነው – የፊዚክስ እና የሳይንስ ዜናዎችን በአማርኛ የምናጋራበት ፡፡የአማርኛ ታይምስ የፊዚክስ ታይምስ ቅርንጫፍ ነው ፡፡ Introducing The Amharic Times This is The Amharic Times – where we will share physics and science news in Amharic.The Amharic Times is a subsidiary of The Physics Times.

Published
Categorized as ዜና